Get Mystery Box with random crypto!

የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል። በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወ | ትምህርት ሚኒስቴር

የሪሚዲያል ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆኗል።

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባችሁን ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ምደባችሁን ለማየት የቀረቡ አማራጮች፦

በድረ-ገፅ፦
https://placement.ethernet.edu.et

በቴሌግራም ቦት፦
https://t.me/moestudentbot

የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ #የማያስተናግድ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

የተመደባችሁበት የትምህርት ተቋማት ጥሪ በመጠበቅ ትምህርታችሁ መከታተል ትችላላችሁ ተብሏል።

@News_For_Student
@News_For_Student