Get Mystery Box with random crypto!

#DillaUniversity ዲላ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በመቀ | ትምህርት ሚኒስቴር

#DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ትምህርት ዘመን አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ በማምጣት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ 222 ተማሪዎች እንዲሁም በሪሚዲያል ፕሮግራም በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩና ማለፍያ ነጥብ ያስመዘገቡ 1,936 ተማሪዎች በድምሩ 2,158 አዲስ ገቢ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል።

@News_For_Student
@News_For_Student