Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ፤ ነገር ግን በ | ትምህርት ሚኒስቴር

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁ፤ ነገር ግን በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በራያ ዩኒቨርሲቲም ሆነ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ምንም ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች በሙሉ እስከ ታህሳስ 03/2016 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ራያ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አድርጓል፡፡

@News_For_Student
@News_For_Student