Get Mystery Box with random crypto!

#MattuUniversity በ2016 ዓ.ም ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ (Freshman) ተ | ትምህርት ሚኒስቴር

#MattuUniversity

በ2016 ዓ.ም ወደ መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ (Freshman) ተማሪዎች እና በ2015 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በመቱ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፈያ ውጤት ያስመዝግባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 01 እና 02/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-

➢ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና አንድ ኮፒ፣
➢ አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➢ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ፣
➢ የስፖርት ትጥቅ፡፡

Note:
በ2015 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ በሪሚዲያል መርሐግብሩ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች ምዝገባችሁ በበደሌ ካምፓስ የሚካሔድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

@News_For_Student
@News_For_Student