Get Mystery Box with random crypto!

የ2016 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን እንደሚከተለው ይሆ | ትምህርት ሚኒስቴር

የ2016 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን እንደሚከተለው ይሆናል።

¤ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 5 እና 6
¤ መቀለ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 28 - 30
¤ ሀዋሳ ዩኒቨረሲቲ ታህሳስ 8 እና 9
¤ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 30
¤ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 1 እና 2
¤ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 24 እና 25
¤ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ህዳር 27 እና 28
¤ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 5 እስከ 7
¤ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 24 እና 25
¤ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 21 እና 22
¤ ኦዳ ቡሉቱም ህዳር 24 እና 25
¤ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 4 እና 5
¤ ቀብሪዳር ዩኒቨርሲቲ ህዳር 13 እና 14
¤ ራያ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 17 እና 18
¤ ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 10 እና 11
¤ ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 3 እና 4
¤ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 3 እና 4
¤ ደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 10 እና 11
¤ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ታህሳስ 1 እና 2
¤ ጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 19 - 26
¤ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከህዳር 30 - ታህሳስ 2

ቀሪዎቹን የዩኒቨርሲቲ ጥሪዎች ተከታትለን የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

@News_For_Student
@News_For_Student