Get Mystery Box with random crypto!

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪ | ትምህርት ሚኒስቴር

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት አዘጋጅቷል።

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዘገባ ህዳር 24 እና 25/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው መግለጹ ይታወቃል፡፡

የዩኒቨርሲቲው አውቶብሶች መነሻ ቦታዎች፦

➧ አዲስ አበባ መርካቶ መናኸሪያ

➧ አዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ

➧ አዳማ ፍራንኮ አካባቢ

➧ አዳማ ሚጊራ መናኸሪያ

@News_For_Student
@News_For_Student