Get Mystery Box with random crypto!

#WolloUniversity ወሎ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ትምህርት ዘመን የመደበኛ መርሐግብር #የነባ | ትምህርት ሚኒስቴር

#WolloUniversity

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ትምህርት ዘመን የመደበኛ መርሐግብር #የነባር ሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 21 እና 22/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

በሌላ በኩል በ2016 ዓ.ም በመደበኛ እና በተከታታይ መርሐግብር በሁለተኛ ዲግሪ ለመማር አመልክታችሁ የብሔራዊ መግቢያ ፈተና (GAT) ፈተና ያለፋችሁ፥ የውጤታችሁን ማስረጃ በመያዝ ከጥቅምት 19 እስከ 21/2016 ዓ.ም በየትምህርት ክፍላችሁ እንድታመለክቱ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

(የዩኒቨርሲቲው መልዕክቶች ከላይ ተያይዘዋል።)

@News_For_Student
@News_For_Student