Get Mystery Box with random crypto!

#SamaraUniversity ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ2016 የትምህርት ዘመን የነባር መደበኛ ተማሪዎ | ትምህርት ሚኒስቴር

#SamaraUniversity

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ2016 የትምህርት ዘመን የነባር መደበኛ ተማሪዎች (የ2ኛ ዓመት 2ኛ ሴሚስተር እና ከ3ኛ ዓመት ጀምሮ የሆኑ የ1ኛ ሴሚስተር) ምዝገባ የሚካሔደው ጥቅምት 28 እስከ 29/2016 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።

በቅጣት ለመመዝገብ ➧
ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም

ትምህርት የሚጀመረው ➧
ኅዳር 03/2016 ዓ.ም

(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)

@News_For_Student
@News_For_Student