Get Mystery Box with random crypto!

በ2016 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ተመዝግባችሁ የማለፊያ | ትምህርት ሚኒስቴር

በ2016 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ለመከታተል ተመዝግባችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና ማለፋችሁን የሚገልጽ መረጃ በመያዝ ከጥቅምት 19 እስከ 23/2016 ዓ.ም ምዝገባ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

የ2ኛ ዲግሪ አመልካቾች የመጀመሪያ ዲግሪ ፤ የ3ኛ ዲግሪ አመልካቾች የመጀመሪያ እና የ2ኛ ዲግሪ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት በፖስታ ሳጥን ቁ. 21 ወይም በኢሜይል አድራሻዎች official@amu.edu.et / our@amu.edu.et በኩል በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ማስላክ ይጠበቅባችኋል።

@News_For_Student
@News_For_Student