Get Mystery Box with random crypto!

የ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት በአማካይ ነጥብ በተለያዩ #መቁረጫ ነጥቦች የተማሪዎች ብ | ትምህርት ሚኒስቴር

የ2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት በአማካይ ነጥብ በተለያዩ #መቁረጫ ነጥቦች የተማሪዎች ብዛት

፨ 50%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 27,267 ተማሪዎች
፨ 40%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 63,694
፨ 35%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 102,177
፨ 34%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 113,625
፨ 33%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 127,017
፨ 32%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 143,625
፨ 31%ና ከዚያ በላይ ያመጡ 164,110

@News_For_Student
@News_For_Student