Get Mystery Box with random crypto!

645 ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ረቂቅ አሸናፊ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተናዋን በሀዋሳ ኮምቦ | ትምህርት ሚኒስቴር

645 ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ረቂቅ አሸናፊ

የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተናዋን በሀዋሳ ኮምቦኒ ትምህርት ቤት የወሰደችው ተማሪ ረቂቅ አሸናፊ 645 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።

ተማሪ ረቂቅ ከመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷ ጀምራ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ታጠናቅቅ እንደነበር ትናገራለች። ለፊዝክስ ትምህርት ደግሞ የተለየ ፍቅር እንዳላት ገልጻለች።

ከዚህ በላይ ውጤት ጠብቃ እንደነበር የምትናገረው ተማሪ ረቂቅ፤ ሳትዘናጋ በማጥናቷ ስኬታማ መሆኗን ትናገራልች፡፡

@News_For_Student
@News_For_Student