Get Mystery Box with random crypto!

የውጤት ማያ ዌብሳይቱ registration number እና school code ይጠይቅ ነበር | ትምህርት ሚኒስቴር

የውጤት ማያ ዌብሳይቱ registration number እና school code ይጠይቅ ነበር አሁን ላይ ግን registration number እና name ሆኗል ፣ ሰርቨሩ በመስተካከል ላይ ነው።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በትዕግስት እንድትጠብቁ  እያሳሰብን ውጤት ሲለቀቅ  በዚሁ ቻነል በፍጥነት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

@News_For_Student
@News_For_Student