Get Mystery Box with random crypto!

የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት ውጤት በዌብሳይት eaes.et ላይ | ትምህርት ሚኒስቴር

የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ውጤት

ውጤት በዌብሳይት eaes.et ላይ ፣ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በ6284 ፣ በቴሌግራም ቦት @eaesbot ላይ " ሬጅስትሬሽን ቁጥር " በማስገባት ማየት እንደሚቻል ተገልጿል።

ነገር ግን በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ውጤት ለማየት መቸገራቸውን ጠቁመዋል።

" በአንድ ግዜ ተማሪዎችና ወላጆችን ጨምሮ ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰው ውጤት ለማየት እየሞከረ ስለሆነ መጨናነቅ መፈጠሩን " ከፍተኛ የአገልግሎቱ አመራር ተናግረዋል፡፡

ውጤት ሙሉ በሙሉ ስላልተለቀቀ ተማሪዎች ውጤታችሁን በትዕግስት እንድትጠብቁ  እያሳሰብን ውጤት ሲለቀቅ  በዚሁ ቻነል በፍጥነት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

@News_For_Student
@News_For_Student