Get Mystery Box with random crypto!

ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ውጤት ከ1 ሰዓት ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አ | ትምህርት ሚኒስቴር

ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ውጤት ከ1 ሰዓት ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ያሳወቀ ቢሆን በተለያዩ ቦታዎች ተለቀቀ የሚባለው ከእውነት የራቀ ነው ።

የ2015 ፈተናን ከ800 ሺህ በላይ ተማሪዎች መፈተናቸው ይታወቃል።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በትዕግስት እንድትጠብቁ  እያሳሰብን ውጤት ማያ ሊንክ ሲለቀቅ  በዚሁ ቻነል በፍጥነት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

@News_For_Student
@News_For_Student