Get Mystery Box with random crypto!

ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ውጤት ማየት ይጀምራል! እውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል? በዌብ ሳይት | ትምህርት ሚኒስቴር

ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ውጤት ማየት ይጀምራል!

እውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል?

በዌብ ሳይት ለማየት ፦

1. eaes.et ብለው ብሮውዘር ላይ ይጻፉ
2. በመቀጠልም በሚመጣው ገጽ ላይ የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) እና የመጀመሪያ ስም ይጻፉ
3. Check Result የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማግኘት ይችላሉ።

በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ፦

1. 6284 የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ብቻ ጽፎ አንዴ ብቻ በመላክ መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ።

በቴሌግራም ቦት ፦

1. @eaesbot ይፈልጉ

2. የሚመጡ አማራጮችን በመከተል የአድሚሽን ቁጥር (ሬጅስትሬሽን ቁጥር) ያስገቡ በመቀጠልም መልስ እስኪያገኙ ይጠብቁ፡፡

@News_for_Student
@News_for_Student