Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡ | ትምህርት ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡

ውይይቱ በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮች እና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ትኩረት ማድረጉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያሳያል።

መምህራን የደረጃ ዕድገት፣ የመኖሪያ ቤት እንዲሁም የደመወዝ ጥያቄ ሲያቀርቡ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡

ምስል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

@News_For_Student
@News_For_Student