Get Mystery Box with random crypto!

#WallagaUniversity ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የመደበኛ እና የተ | ትምህርት ሚኒስቴር

#WallagaUniversity

ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የመደበኛ እና የተከታታይ (CDEP) መርሐግብር ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡

የሁለተኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የቅድመ ምረቃ እና የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 21 እና 22/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ምዝገባው በዩኒቨርሲቲው ሦስቱም ካምፓሶች (ነቀምቴ፣ ጊምቢ እና ሻምቡ) እንደሚከናወን ተገልጿል፡፡

@News_For_Student
@News_For_Student