Get Mystery Box with random crypto!

በ7ኛው የሁዋዌ አይሲቲ ውድድር ላሸነፉ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተ፡፡ በቻይና ሼንዘን ከተማ ከግን | ትምህርት ሚኒስቴር

በ7ኛው የሁዋዌ አይሲቲ ውድድር ላሸነፉ ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተ፡፡

በቻይና ሼንዘን ከተማ ከግንቦት 16 እስከ 20/2015 ዓ.ም በተካሄደው ውድድር ዘጠኝ ኢትዮጳውያን ተማሪዎች መሳተፋቸው አይዘነጋም፡፡

በውድድሩ ሦስተኛ ደረጃን ይዘው ላጠናቀቁ ዘጠኝ ተማሪዎች ታብሌቶች እንዲሁም ለአኅጉር አቀፍ ውድድር አሸናፊዎች ደግሞ የሁዋዌ አርም ባንድ ሽልማት በሁዋዌ ተበርክቶላቸዋል፡፡

ሁዋዌ የ2023-24 የአይሲቲ ውድድር መከፈቱን ይፋ አድርጓል፡፡

@News_For_Student
@News_For_Student