Get Mystery Box with random crypto!

የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከሁለተኛው ዙር ፈተና በፊት አይገልጽም ! በመጀመሪያው ዙር ፈ | ትምህርት ሚኒስቴር

የ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከሁለተኛው ዙር ፈተና በፊት አይገልጽም !

በመጀመሪያው ዙር ፈተና ከሐምሌ 19-28 የተሰጠ ሲሆን ውጤቱ ከሁለተኛው ዙር ፈተና ጋር ተጠቃሎ ሚገለጽ ይሆናል

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን በትዕግስት እንድትጠብቁ እያሳሰብን ውጤት ሲለቀቅ በዚሁ @News_For_Student ቻነል የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።

@News_For_Student
@News_For_Student