Get Mystery Box with random crypto!

#JimmaUniversity በ2016 ዓ.ም ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም | ትምህርት ሚኒስቴር

#JimmaUniversity

በ2016 ዓ.ም ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 27 እና 28/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦

የተፈጥሮ ሣይንስ ተማሪዎች በአጋሮ ካምፓስ (አጋሮ ከተማ) እና የማኅበራዊ ሣይንስ ተማሪዎች በጅማ ግብርናና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ (ጅማ ከተማ)

ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፡-

➢ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
➢ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➢ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።

@News_For_Student
@News_For_Student