Get Mystery Box with random crypto!

ትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 2 | ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 273 ተማሪዎች የላፕቶፕ ሽልማት አበርክቷል።

መንግስት ለተማሪዎቹ በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ የስኮላርሺፕ ዕድል ማመቻቸቱንም አሳውቋል።

በርካታ ተማሪዎችን ያሳለፉ 20 ትምህርት ቤቶችም የዕውቅና ሰርተፊኬት እና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
@News_for_Student
@News_for_Student