Get Mystery Box with random crypto!

#DebreMarkosUniversity ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ የመጀመሪያ ዓመት | ትምህርት ሚኒስቴር

#DebreMarkosUniversity

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው በ2015 ዓ.ም በመደበኛ መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ የካቲት 20 እስከ 21/2015 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።

መንግስት ከ1 ሺህ 300 በላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መመደቡ ይታወቃል።

@News_for_Student
@News_for_Student