Get Mystery Box with random crypto!

#DireDawaUniversity ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን | ትምህርት ሚኒስቴር

#DireDawaUniversity

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ መደበኛ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን ላለፉት ሁለት ቀናት ተቀብሏል።

መንግስት ከ1 ሺህ 500 በላይ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መመደቡ ይታወቃል።

@News_for_Student
@News_for_Student