Get Mystery Box with random crypto!

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራ | ትምህርት ሚኒስቴር

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ የካቲት 15 እና 16/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
 
በየተመደባችሁበት ካምፓሶች ለምዝገባ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➧ ጉርድ ፎቶግራፍ (8)፣
➧ ብርድልብስና አንሶላ፣
➧ የስፖርት ትጥቅ።

ከተገለጹት ቀናት በፊት ለሚመጡ ተማሪዎች ምንም ዓይነት አገልግሎት #እንደማይሰጥ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

➤ በአዲስ አበባ የምትኖሩ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ሪፖርት የምታደርጉት ➧የካቲት 17/2015 ዓ.ም

➤ የመልሶ ቅበላ አመልካቾች ሪፖርት ማድረጊያ ጊዜ
➧ከየካቲት 15 እስከ 17/2015 ዓ.ም
@News_for_Student
@News_for_Student