Get Mystery Box with random crypto!

#ማስታወቂያ በ2015 ትምህርት ዘመን ከትምህርት መስክ እና ተቋም ምደባ ጋር ተያይዞ የቀረቡ ጥ | ትምህርት ሚኒስቴር

#ማስታወቂያ

በ2015 ትምህርት ዘመን ከትምህርት መስክ እና ተቋም ምደባ ጋር ተያይዞ የቀረቡ ጥያቄዎችና ቅሬታዎች ምላሽ በ

https://placement.ethernet.edu.et

ማየት የምትችሉ መሆኑንና ከዚህ በኋላ ከምደባ ጋር የተያያዘ ምንም አይነት ቅሬታ የማናስተናግድ መሆኑን እንገለጻለን።

ተማሪዎች የትምህርት ጥራትን ለማረጋጋጥ የጀመርናቸው የሪፎርም ሥራዎች እንዲሳኩ የበኩላችሁን እንድትወጡ እያልን በተመደባችሁበት የትምህርት መስክ እና ተቋም ህልማችሁ እንዲሳካና በቀጣይ ጠንካራ አገር ለመገንባት እንደ ህዝብ ለጀመርነው ተግባር ተገቢውን እውቀትና አስተውሎት የምትይዙበት ዘመን እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኝላችኋለን።

ትምህርት ሚኒስቴር!
@News_for_Student
@News_for_Student