Get Mystery Box with random crypto!

በትግራይ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዚህ ሳምንት ይሰጣል፡፡ ፈተናው ለሦስት ቀናት ከታህሳስ 18 | ትምህርት ሚኒስቴር

በትግራይ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዚህ ሳምንት ይሰጣል፡፡

ፈተናው ለሦስት ቀናት ከታህሳስ 18 አስከ 20/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡

ፈተናውን ለመውሰድ 60 ሺህ ተማሪዎች መመዝገባቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ መግለጹ ይታወሳል፡፡

@News_For_Student
@News_For_Student