Get Mystery Box with random crypto!

በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ | ትምህርት ሚኒስቴር

በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሐግብር የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በየተመደባችሁበት የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ታህሳስ 09 እና 10/2016 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡

ለመመዝገብ ከመሔዳችሁ በፊት https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት ➧ Freshman ➧ Student Profile የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም የግል መረጃቻችሁን ማሟላታችሁን አትዘንጉ።

@News_For_Student
@News_For_Student