Get Mystery Box with random crypto!

አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ለተመደቡለት የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ #ያላደረገ መሆኑን ገልጿል | ትምህርት ሚኒስቴር

አክሱም ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም ለተመደቡለት የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ #ያላደረገ መሆኑን ገልጿል።

በመሆኑም በትምህርት ሚኒስቴር ወደ አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የ2016 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ተቋሙ ጥሪ እስከሚያደርግ በትዕግስት እንድትጠብቁ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

የመግቢያ ጊዜ በቀጣይ እንደሚገለፅም ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል።

@News_For_Student
@News_For_Student