Get Mystery Box with random crypto!

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡- #እሁድ- ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስ | ንዋየ ቅድሳት

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-

#እሁድ- ዳግም ትንሣኤ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ክርስቶስ ለሁለተኛ ጊዜ
ለደቀመዛሙርቱ ተገልጦ ሰላምን መስበኩ እና ሥልጣንን መስጠቱ ይሰበካል፡፡
#አምላካችን_በሠላም_በጤና_ጠብቆ_የዓመትሰዉይበለን
#መልካም_በዓል
@newayekidisat