Get Mystery Box with random crypto!

እመቤቴ ማሪያም ሆይ እነደ ጥቅምት ውሀ ለጠሩ እንደ አጥቢያ ኮከብ ለሚያበሩ ዓይኖችሽ ሰላምታ ይ | ንዋየ ቅድሳት

እመቤቴ ማሪያም ሆይ

እነደ ጥቅምት ውሀ ለጠሩ እንደ አጥቢያ ኮከብ ለሚያበሩ ዓይኖችሽ ሰላምታ ይገባል። ደሀ አደጉንና ችግረኛውን ይመለከታሉና።

መልካም እለተ ሰንበት።