Get Mystery Box with random crypto!

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡- #ቅዳሜ- ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱ | ንዋየ ቅድሳት

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-

#ቅዳሜ- ቅዱሳት አንስት ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን
አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና
ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል፡፡
@newayekidisat
@newayekidisat