Get Mystery Box with random crypto!

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡- #አርብ- ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለ | ንዋየ ቅድሳት

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-

#አርብ- ቅድስት ቤተክርስቲያን ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ
ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ
ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል፡፡ቤተክርስቲያን ስንል ሕንፃውን ሳይሆን አማኞችን ነው፤ ክርስቶስ ለሕንፃ አልሞተምና፡፡
@newayekidisat
@newayekidisat