Get Mystery Box with random crypto!

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡- #ማክሰኞ- ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታን | ንዋየ ቅድሳት

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-

#ማክሰኞ- ቶማስ ይባላል፡- በዚህ ዕለት ቶማስ ጌታንን አይቶ ማመኑ፤ ጌታዬና
አምላኬ ብሎ መመስከሩ ይዘከራል፡፡ ዮሐ. 20፡27-29
@newayekidisat
@newayekidisat