Get Mystery Box with random crypto!

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡- #ረቡዕ- አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና | ንዋየ ቅድሳት

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-

#ረቡዕ- አልአዛር ይባላል፡- በዚህ ዕለት ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየሱስ
አልአዛርን ከሞት እንዳስነሳው እናስባለን፡፡ ክርስቶስ የሞትን ስልጣን የሻረ
የሕይወት ራስ፤ የመቃብርን ሥርዓት ያጠፋ በትንሣኤ፡ ድል ያደረገ ንጉሥ
መሆኑን እንመሰክራለን፡፡
@newayekidisat
@newayekidisat