Get Mystery Box with random crypto!

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡- #ሰኞ- ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማ | ንዋየ ቅድሳት

ከትንሣኤ እሁድ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜ፡-

#ሰኞ- ማዕዶት ይባላል፡- ማዕዶት ማለት መሻገር፣ ማለፍ ማለት ነው፡፡ በዚህ
ዕለት በክርስቶስ ትንሣኤ ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን፣
ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት፣ ከሃሳር ወደ ክብር መሻገራችንን
እናስባለን፡፡
@newayekidisat
@newayekidisat