Get Mystery Box with random crypto!

' አይዞአችሁ ክርስቲያኖች! ነገሮች ለአጋጣሚ የተተዉ አይደሉም፡ እውር ዕጣ ፈንታ ዓለምን አይገዛም | ናዝራዊ Tube

" አይዞአችሁ ክርስቲያኖች! ነገሮች ለአጋጣሚ የተተዉ አይደሉም፡ እውር ዕጣ ፈንታ ዓለምን አይገዛም። እግዚአብሔር ዓላማ አለው፥ ዓላማውም ይፈጸማል። እግዚአብሔር ዕቅድ አለው፥ ዕቅዶቹም ​​ጥበበኞች ናቸው፥ ፈጽሞ ሊፈርሱ አይችሉም።"

-- ቻርለስ ስፐርጅን --

@nazrawi_tube