Get Mystery Box with random crypto!

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በ'የልጆቻችን ኢትዮጵያ ' ፕሮግራም፣ የገደብ | ናዝራዊ Tube

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሠረት በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 በ"የልጆቻችን ኢትዮጵያ " ፕሮግራም፣ የገደብ አልባ አዎንታዊ ዕሳቤን (Extreme Positive thinking) ጎጂነት በተመለከተ፣ ከጋዜጠኛ ቢንያም ፍርድ አወቀ ጋር ያደረግነውን ውይይት ቀንጨብ አድርጌ እንደሚከተለው ለጥፌላችኋለሁ። ለርዕሰ ጉዳዩ በሚሆን መልኩ ተቀንጭቦ የተወሰደው የውይይቱ ክፍል 44 ደቂቃ ቢፈጅ ነው። በሚመቻችሁ መንገድ ተከታተሉት።(በምስሉ ላይ 108.7 የሚለው 107.8 በሚለው ይስተካከል)

Getahun Heramo
@nazrawi_tube