Get Mystery Box with random crypto!

የስበት ሕግ ( law of attraction) ወንጌላዊ አማኝ በሆነውም - ባልሆነውም ።  የመጽሓፍ | ናዝራዊ Tube

የስበት ሕግ ( law of attraction) ወንጌላዊ አማኝ በሆነውም - ባልሆነውም ።  የመጽሓፍ ቅዱስ ሰባኪ በሆነውም -  በአነቃቂ ተናጋሪም ( motivational speakers)።   እንደገናም በእግዚአብሔር ሕልውና በሚያምነውም ፣በዩንቨርስ ልዕለ- ተፈጥሮአዊ ኅይል( “universal energy force,)  በሚደገፈውና እምነቱን  በእርሱ ላይ በጣለውም  ሰው ዘንድ፣ ሌት ከቀን የሚያውጠነጠን፣ አዲስ ራስ -ተኮር  ግለ ኅይማኖታዊ ልምምድ ውስጥ የተገባበት፣ ከመጽሓፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጋር እየተጎናጎነ እንግዳ ትምህርት እና አነቃቂ ንግግር የሚሰጥበት ይህ የስበት ሕግ (law of attraction ) በእውነት ምንድነው?

__
ለማ
ንበብ፦
Instant view የሚለውን ይጫኑ
__
https://telegra.ph/የስበት-ህግ-ምንድነው-06-17