Get Mystery Box with random crypto!

በዐሥራ ስምንተኛ ክፍለ ዘመን፣ በምድረ አሜሪካ ለተነሣው መንፈሳዊ መነቃቃት ግንባር ቀደም አስተዋጽ | ናዝራዊ Tube

በዐሥራ ስምንተኛ ክፍለ ዘመን፣ በምድረ አሜሪካ ለተነሣው መንፈሳዊ መነቃቃት ግንባር ቀደም አስተዋጽዖ እንዳደረገ የሚነገርለት ጆናታን ኤድዋርድስ፣ በግል ሕይወቱ ለመተግበር የቆረጠባቸውን ውሳኔዎቹን አማረ ታቦር፣ “ሰባዎቹ የጆናታን ኤድዋርድስ ቁርጠኛ ውሳኔዎች” በሚል ወደ አማርኛ የመለሰው ጽሑፍ እንደሚከተለው ቀርቧል።

ተጨማሪ ያንብቡ
https://hintset.org/articles/jonathan-edwards-70-resolution/

--

@nazrawi_tube
@nazrawi_tube