Get Mystery Box with random crypto!

˙ ትንሽ ስለ “ሪቫይቫል” መቼም በራሱ በእግዚአብሔር ህልውና፣ በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ | ናዝራዊ Tube

˙ ትንሽ ስለ “ሪቫይቫል” መቼም በራሱ በእግዚአብሔር ህልውና፣ በመጽሃፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ እርሱ በተዘከረው እውነት እንዲሁም በሰው ልጆች ታሪክ መካከል ጣልቃ እየገባ ራሱን ያለምስክር እንደማይተው የምናምን ከሆነ በሪቫይቫል አለማመን አንችልም። ሰሞኑን ከአዝበሪው ዩኒቨርሲቲ ሪቫይቫል የተነሳ የተለያዩ ምልከታዎች ሲሰነዘሩ ማስተዋል ችለናል፡ ይሄ ትክክል ነው ያኛው ደግሞ ስሁት ነው ወደሚለው ፍረጃ…