Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መረጃ ወሎ ፋኖ !!! #Ethiopia : በነ ጀኔራል ሀሰን ከረሙ ፤ ሞገስ ከበደ ፤ ሻለ | Natnael Mekonnen

ሰበር መረጃ ወሎ ፋኖ !!!

#Ethiopia : በነ ጀኔራል ሀሰን ከረሙ ፤ ሞገስ ከበደ ፤ ሻለቃ ደምሌ አራጋው ፣ ምስጋን ደስየ ፣ ሙሃመድ ጎብየ ፤ የወርቄው ትንታግ በላይ እያሱ ፣ ሰይድ አፋሩ እና ሰለሞን ሰማው ፣ የሚመራው የወሎ ፋኖ ምርቃቱን ጨርሶ በትላንትናው እለት መከላከያ ሰራዊቱ በሰጠው የግዳጅ ቀጠና ወደ ወሎ ግንባር በዚህ መልኩ ገብቷል።

ይህ ነው ለሀገር ደጀንነት !!!
ከዚሁ ጋር ተያይዞ ጀኔራል ሀሰን እና ሙሉ አመራራቸው ከመከላከያ ከሰራዊቱ፣ ልዩ ሃይሉ እና ሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር ተናበው እየሰሩ እንደሆነ ጀኔራሉ በስልክ ጠዋት ላይ አረጋግጠውልኛል።

አይሱዙው ላይ ምን እንደሚል አንብብልኝ !!
በርቱልን !!!