Get Mystery Box with random crypto!

ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration

የቴሌግራም ቻናል አርማ nationallotory — ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration
የቴሌግራም ቻናል አርማ nationallotory — ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration
የሰርጥ አድራሻ: @nationallotory
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.97K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-03-24 22:26:11
በሎተሪ ዙሪያ ከፃፉ ታላላቅ ሰዎች መካከል ጳውሎስ ኞኞ አንዱ ሲሆኑ እንዲህም ብለው ነበር፡- እኔን የሚኮረኩረኝ ለማሳቅ ያህል የሚሞክረኝ የዕጣ ክፍያ ዕድገቱ ሚሊየን ደርሶ ዕጣው ለኔ ቢደርሰኝ ምን አደርገዋለሁ ብዬ ነው፡፡ አንድ ሚሊየን ብር ቀላል አይደለም በበኩሌ በዕድሜዬ ቆጥሬ አላውቅም ማንም ሀብታም ቢሆን ሚሊየን ቆጠርኩ የሚል የለም በእውነቱ ይኸ ነገር ሳላረጅና ሳልሞት የሎተሪ ዕጣ ክፍያ ሚሊየን ቢደርስ ደስ ይለኝ ነበር፡፡አሁንም ቢሆን አልጠራጠርም ዕድርስበት ይሆናል፡፡ ደግሞም በዛላይ በእውነቱ ድርጅቱን አደንቃለሁ… ሙሉውን ማንበብ ይችላሉ፡፡
1.3K viewsⓔndalk..., 19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 22:25:08
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት ጡረተኞው አቶ አሰፋ አየለ በገና ስጦታ ሎተሪ በ8ኛው ዕጣ የብር 500,000 /የአመስት መቶ ሺህ ብር/ ቼክ ተረከቡ፡፡
አቶ አሰፋ አየለ በደረሳቸው ገንዘብ ጨምረውበት መተዳደሪያ ገቢ ለሌለው ልጃቸው ታክሲ በመግዛት ወደ ስራ እንደሚያሰማሩት ገልፀውልናል፡፡
1.2K viewsⓔndalk..., 19:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-11 17:11:11
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የተቋቋመበትን 60ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተለያዩ መርሃ ግብር በድምቀት እያከበረ ይገኛል፡፡ ተቋሙ በማስታወቂያ ሥራ ፋና ወጊ ከሚባሉ ተቋማት አንዱ ሲሆን እንዳሁኑ የማስታወቂያ ሥራ ሳይዘምን አህያ ላይ ከፍተኛ ብር በመጫን ይሄ ብር እንዳያመልጣችሁ በፍጥነት ሎተሪ ቁረጡ እያለ አህያዋን ገበያ ለገበያ በማዞር ነፍስ ኄር አንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ ሎተሪ ያስተዋውቁ እንደነበር የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ቀደምት መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡
1.5K viewsⓔndalk..., 14:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 18:33:07 ውድ የሎተሪ ደንበኞቻችን የዝሆን ሎተሪ ዕድለኞች እየተጠበቁ ሲሆን
ሚያዝያ 15/ 2014 ዓ.ም የሚወጣው እና
1ኛ. ዕጣው 5,000,000 ብር
2ኛ. ዕጣው 2,500,000 ብር
3ኛ. ዕጣው 1,250,000 ብር
4ኛ. ዕጣው 600,000 እና ሌሎችም በርካታ ሽልማቶችን የያዘው የትንሳኤ ሎተሪ በገበያ ላይ ነው፡፡
እርስዎም ከወዲሁ ቲኬቱን ይቁረጡ ይሸለሙ !
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር !
1.8K viewsⓔndalk..., 15:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 20:16:13
2.1K viewsⓔndalk..., 17:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 20:07:10
2.0K viewsⓔndalk..., 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 19:22:59 ዝሆን ሎተሪ ዕሮብ የካቲት 16 / 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆኗል፡፡
1ኛ.7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0508059
2ኛ. 4,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 1746549
3ኛ.2,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0888080
4ኛ. 1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0398849
5ኛ. 500,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 1230705
6ኛ. 200,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 1534894
7ኛ. 100,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1347156
8ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 10,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 27876
9ኛ.18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 5,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 48824
10ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 3,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 75795
11ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 9848
12ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 6488
13ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 676
14ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 80 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 510
15ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 60 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 97
16ኛ. 180,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 40 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 9 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡
አስተዳደሩ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ማውጫውን በአስተዳደሩ በቴሌግራም ገፃችን https://t.me/nationallotory በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለወዳጆቻችሁ በማጋራት ማውጫው እንዲደርስ አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር!
1.8K viewsⓔndalk..., 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 18:09:46
ታህሳስ 28/2014 ዓ.ም በወጣው በገና ስጦታ ሎተሪ 2ኛ ዕጣ 5000,000 ብር ዕድለኛ ሳጅን ይበልጣል ንጉሴ ቼክ ተረከቡ፡
የባህርዳር ነዋሪ የሆኑት ሳጅን ይበልጣል ንጉሴ የአማራ ልዩ ኃይል ሾፌር ሲሆኑ በደረሳቸው ገንዘብ ለእናታቸው ቤት ለመግዛት እንዳቀዱ ገልፀውልናል፡፡
1.4K viewsⓔndalk..., 15:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-08 22:12:36
ህዳር 8/ 2014 ዓ.ም በወጣው የልዩ-ዕድል ሎተሪ 4ኛ ዕጣ በአንድ ነጠላ ትኬት ስድስት መቶ ሺህ ብር ዕድለኛ አቶ ሚሊዮን ጌትነት ብር ተረከቡ፡፡
የባህዳር ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ሚሊዮን ጌትነት በሹፍርና ሙያ የሚተዳደሩ ሲሆኑ በደረሳቸው ገንዘብ ስራችውን ለማስፋት እንዳቀዱ ገልፀውልናል፡፡
1.7K viewsⓔndalk..., 19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ