Get Mystery Box with random crypto!

ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration

የቴሌግራም ቻናል አርማ nationallotory — ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration
የቴሌግራም ቻናል አርማ nationallotory — ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration
የሰርጥ አድራሻ: @nationallotory
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.97K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-30 16:33:05 የአድማስ ሎተሪ 003 ገበያ ላይ ነው 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት ተጭነው ይላኩ ወይም በቴሌ ብር *127# ደውለው በ3 ብር 1.5 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ፡፡ ዕጣው መስከረም 11 ይወጣል፡፡
ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሎኮም ጋር በመተባበር፡፡
https://t.me/nationallotory
282 viewsⓔndalk..., 13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 23:04:21

376 viewsⓔndalk..., 20:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 19:23:03

442 viewsⓔndalk..., 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:36:59
338 viewsⓔndalk..., 08:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-20 11:23:38 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአድማስ ድጅታል ሎተሪ የአንደኛ ዙር በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዛሬ ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ፣ም በቀጥታ ስርጭት በይፋ ወጥቷል ፡፡ የወጡ ዕድለኛ የሚያደርጉ ቁጥሮች ፡-
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአድማስ ድጅታል ሎተሪ የአንደኛ ዙር በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዛሬ ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ፣ም በቀጥታ ስርጭት በይፋ ወጥቷል ፡፡ የወጡ ዕድለኛ የሚያደርጉ ቁጥሮች ፡-
343 viewsⓔndalk..., 08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 23:01:17 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአድማስ ድጅታል ሎተሪ የአንደኛ ዙር በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዛሬ ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ፣ም በቀጥታ ስርጭት በይፋ ወጥቷል ፡፡ የወጡ ዕድለኛ የሚያደርጉ ቁጥሮች ፡-
የ1ኛ ዕጣ የ1.5 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002031699514
2ኛ ዕጣ የ800 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002294990063
3ኛ ዕጣ የ350 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002318579148
4ኛዕጣ የ200 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002210849268
5ኛዕጣ የ160 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002133487616
6ኛ ዕጣ የ120 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002305487051
7ኛ ዕጣየ90 ሺህ ብር የሚያሸልመው ዕጣ ቁጥር -002137548817
እና በርካታ ዕጣዎቸ የወጡ ሲሆን ሙሉውን ዝርዝር በሚቀጥለው እንለጥፋለን ፡፡
443 viewsⓔndalk..., 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-17 17:41:10 የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ለመጀመርያ ጊዜ አድማስ ድጂታል ሎተሪን በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር ወደ *127# በመደወል ዕጣውን በመቁረጥ እና የአንደኛ ዕጣው 1.5 ሚሊዮን ብር ጨምሮ በርካታ ዕጣዎችን ይዞ ገበያ ላይ ያዋለ ሲሆን የመጀመሪያው ዙር ዕጣው ነሐሴ 13 / 2024 ከ7፡00- 8፡00 ሰዓት በዋልታ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ያወጣል ፡፡
የዲጂታል ሎተሪ ዕጣው ቀጣይነት ያለው ሲሆን የሁለተኛ ዙር ዕጣ ሽያጩ መስከረም 9 /2015 ዓ.ም የሚያበቃ እንዲሁም ዕጣው መስከረም 11 ቀን 2015 የሚወጣ መሆኑን እየገለጽን በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር ወደ *127# በመደወል በ3ብር ቆርጠው ዕድልዎ የሚሞክሩበት ዘመናዊ የሎተሪ ጨዋታ መሆኑን አስተዳደሩ ለደንበኞቹ ይገልጻል ፡፡
ይቁረጡ ይሸለሙ !
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
346 viewsⓔndalk..., 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 16:04:04 እስከ 1.5 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመው የመጀመሪያው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የቆይታ ጊዜ ነሃሴ 9 ያበቃል!

በቴሌብር መተግበሪያ፣ *127# ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ በ3 ብር እድልዎን ይሞክሩ!

ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
694 viewsⓔndalk..., 13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-08 22:58:51

110 viewsⓔndalk..., 19:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 21:32:11

260 viewsⓔndalk..., 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ