Get Mystery Box with random crypto!

ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration

የቴሌግራም ቻናል አርማ nationallotory — ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration
የቴሌግራም ቻናል አርማ nationallotory — ብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር / National lottery Administration
የሰርጥ አድራሻ: @nationallotory
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.97K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-07-23 23:26:40

8 viewsⓔndalk..., 20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-23 10:23:05
187 viewsⓔndalk..., 07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-23 18:23:45
የአዲስ አበባ ነዋሪ እና በድለላ ሙያ የሚተዳደሩት አቶ ሁሴን ገደፉ በቢንጎ ሎተሪ 1ኛ ዕጣ ዕድለኛ በመሆን የ500,000 (አምስት መቶ ሺህ ብር/ ቼክ ተረከቡ፡፡
አቶ ሁሴን ገደፋ በገንዘቡም የመኖሪያ ቤት ዕቃዎች እንደሚያሟሉበት ገልፀውልናል፡፡
1.3K viewsⓔndalk..., 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 20:07:16
1.8K viewsⓔndalk..., 17:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 20:06:50 ልዩ 2 ሎተሪ ማክሰኛ ግንቦት 9 / 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆኗል፡፡
1ኛ.7,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0759162
2ኛ. 3,000,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር 0134613
3ኛ.1,000,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0299997
4ኛ. 400,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 1037132
5ኛ. 100,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0530065
6ኛ. 50,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር 0516747
7ኛ. 30,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1185534
8ኛ. 12 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 2,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 01329
9ኛ.12 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,000 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 31649
10ኛ. 12 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 400 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 02455
11ኛ. 120 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 4335
12ኛ. 120 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0652
13ኛ. 1,200 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 100 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 768
14ኛ. 12,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 60 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 50
15ኛ. 120,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 40 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር (የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 6 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡
አስተዳደሩ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ማውጫውን በአስተዳደሩ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/nationallotory ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለወዳጆቻችሁ በማጋራት ማውጫው እንዲደርስ አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር!
1.7K viewsⓔndalk..., 17:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 19:15:21
2.2K viewsⓔndalk..., 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 19:13:16 ውድ ደንበኞቻችን በቅድሚያ እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የ ትንሳኤ ሎተሪ ቅዳሜ ሚያዝያ 15/ 2014 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ላይ በህዝብ ፊት ወጥቷል፡፡ በዚህም መሰረት የወጡት የአሸናፊ ዕጣ ቁጥሮች እንደሚከተሉት ሆነዋል፡፡
1ኛ. 5,000,000 ብር የሚያስገኘው የ1ኛ ዕጣ ቁጥር 0337949
2ኛ. 2,500,000 ብር የሚያስገኘው የ2ኛ ዕጣ ቁጥር1202412
3ኛ. 1,250,000 ብር የሚያስገኘው የ3ኛ ዕጣ ቁጥር 0674207
4ኛ. 600,000 ብር የሚያስገኘው የ4ኛ ዕጣ ቁጥር 0765249
5ኛ. 300,000 ብር የሚያስገኘው የ5ኛ ዕጣ ቁጥር 0554605
6ኛ 150,000 ብር የሚያስገኘው የ6ኛ ዕጣ ቁጥር1127709
7ኛ.100,000 ብር የሚያስገኘው የ7ኛ ዕጣ ቁጥር 1750931
8ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው 3,000 ብር የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 24699
9ኛ. 18 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 1,500 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 74363
10ኛ.180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 600 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 1684
11ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 300 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 0538
12ኛ. 180 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 150 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 3850
13ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 120 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 534
14ኛ. 1,800 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 90 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 687
15ኛ 18,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር45 የሚያስገኘው ዕጣ ቁጥር 50
(የማስተዛዘኛ ዕጣ) ደግሞ 1 ቁጥር በመሆን ወጥቷል፡፡

አስተዳደሩ ለእድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ እያለ ማውጫውን በዚህ telegram channal https://t.me/nationallotory በመግባት ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ለወዳጆቻችሁ በማጋራት ማውጫው እንዲደርስ አድርጉ፡፡ እናመሰግናለን!
መልካም በዓል!
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
2.0K viewsⓔndalk..., 16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 19:11:23
1.5K viewsⓔndalk..., 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-30 22:07:49
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Position:- 1 -positions 0 EXP , 8 - positions with EXP
ትምህርትዓይነትእናደረጃ:-
accounting,business-management,economics,geography,international-relations,law,management,motor-driver,office-administration,political-science,public-administration,secretary,social-sciences .
የስራ ቦታ:- addis ababa shashemene city , Amhara region
የምዝገባ ጊዜ /Deadline/: እስከ መጋቢት 29 /2014 ዓ.ም
ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙ
https://jobs.amazonethiopia.com/job/national-lottery-administration/
ወደፊት የምናወጣቸው የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገጻችን እና የፌስቡክ ገጻችን ይወዳጁ!
ቴሌግራም: https://t.me/tikusjobs
ፌስቡክ፡ https://fb.me/tikusjobs
ድረ ገፅ:
http://jobs.Amazonethiopia.com
1.9K viewsⓔndalk..., 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 22:27:04
ለበርካታ ጊዜያት የሎተሪ ዕድለኛ
መቼም የአንዳንድ ሰው እድል ያስገርማል ያስደምማልም ከብዙ ሚሊየን ሰዎች ጋር ተወዳድረው ወይንም ተፎካክረው የመረጡት የዕድል ቁጥር በተደጋጋሚ እና እያሰለሰ ወይንም እያፈራረቀ ልክ ከጎረቤቶቻቸው ጋር እንደሚሰበስቡት እቁብ በተደጋጋሚ ሲወጣ መመልከት ከማስገረምም አልፎ እጅን አፍላይ ያስጭናል፡፡ ታድያ ለዚህ ዋናው ቁልፍ ሚስጥር ሳይዘናጉ ሳይሰለቹ ሎተሪን ደግመው ደጋግመው መቁረጥ እንደሆነ ለ13ኛ ጊዜ እድለኛ በመሆን ሎተሪን የግላቸው ያደረጉት የጎንደር ነዋሪው አቶ መሀመድ አብደላ ወይንም ህብረተሰቡ በሰየመላቸው መጠሪያ አቶ መሀመድ ሎተሪ ይገልፃሉ፡፡
1.6K viewsⓔndalk..., 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ