Get Mystery Box with random crypto!

አብዛኛውን ጊዜ ዱዓዎች ስኬታማ የሚሆኑት በሚስጥር ወደ አላህ ሲደርሱ ነው ። إِذْ نَادَى | Muslim Students

አብዛኛውን ጊዜ ዱዓዎች
ስኬታማ የሚሆኑት በሚስጥር
ወደ አላህ ሲደርሱ ነው ።

إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُ نِدَاءً خَفِيًّا

ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
*መርየም* 3

๏ ከሰው ልጅ ጆሮ እና አይን
የምትደብቃቸው የህመሞችህ
ሹክሹክታዎች የምድር እና የሰማያት
ጌታ ይሰማልሃል ። ጌታህን በዱዓህ
አናግረው ፣ ቅሬታህን ንገረው ፣
ልመናህን አሰማው ።
ከእርሱ የሚያስደስትህንም ተጠባበቅ ።