Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሸይኽ ሴቶችን ወደ ሂጃብና መገላለጥን እንዲተዉ እየጠራቸው ነበር ። ከመካከላቸው አንዷ ' ለ | Muslim Students

አንድ ሸይኽ ሴቶችን ወደ ሂጃብና መገላለጥን እንዲተዉ
እየጠራቸው ነበር ። ከመካከላቸው አንዷ " ለምን ወንዶች
አይናቸውን አይሰብሩም?" በማለት ቅሬታዋን አቀረበች ።
- ሸይኹም : " እስቲ አንድ ነገር አስቢ ፣ አንድ ማር ያለው እቃ አጠገብሽ ሆኖ ዝንቦች ቢሰባሰቡበት እንዴት ዝንቦቹን ከማሩ ላይ ታባሪያለሽ?" ብሎ ጠየቃት ።
- እሷም : " እቃውን እሸፍናለሁ " በማለት መለሰችለት ።
- ሸይኹም : " ልክ እንደዛውም ሴት ልጅ መልካም ነገሮቿን
ብትሸፍን የሰው ዝንቦች ይሄዱለታል " ብሎ መለሰላት