Get Mystery Box with random crypto!

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የህዝብ ግኑኝነት ከፍተኛ ሀላፊ አቶ በቴ ኡርጌሳ መገደላቸውን ኦሜን ዘገበ። | Muktarovich Ousmanova

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የህዝብ ግኑኝነት ከፍተኛ ሀላፊ አቶ በቴ ኡርጌሳ መገደላቸውን ኦሜን ዘገበ።
በተወለዱበት መቂ ከተማ ከሆቴል  አውጥተው እንገደሏቸው መረጃ ደርሶኛል ብሏል።