Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ህዝብ ዛሬ ከጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጎን መሆኑ ለማስመስከር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄደ ነ | Muktarovich Ousmanova

የአማራ ህዝብ ዛሬ ከጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ጎን መሆኑ ለማስመስከር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄደ ነው ተብሎ ይህ ፎቶ እየተዘዋወረ ነው። የአማራ ህዝብ የአብይ ዋነኛ ደጋፊ ነበረ። በሚልዮኖች ወጥቶ ደግፎአል። ዛሬ ይህችን የምታክል የመንደር ስብስብ ሰልፍ እንደ ድጋፍ መቁጠር በጣም የሚያስተዛዝብ ነው። መንግስት የአማራ ህዝብን ችግር እና ግጭት በስክነት በመመልከት ወደ ቀልቡ መመለስ አለበት።