Get Mystery Box with random crypto!

ፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ “በጸጥታ አካላት” ከተያዘ በኋላ ነው የተገደለው- የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት | Muktarovich Ousmanova

ፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ “በጸጥታ አካላት” ከተያዘ በኋላ ነው የተገደለው- የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት

ግድያው “ባልታወቁ ሰዎች” የተፈጸመ ነው- የኦሮሚያ ክልል መንግስት

ሚያዝያ 03 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) ብሎ የሚጠራው ቡድን ቃል አቀባይ ኦዳ ተርቢ በኩል ባወጣው መግለጫ በቴ ኡርጌሳ በመቂ ከተማ ካረፉበት ሆቴል እኩለ ሌሊት ላይ “በጸጥታ አካላት” ከተወሰዱ በኋላ ተገድለዋል ሲል ገልጿል።

ኢሰመኮን ጨምሮ ሌሎችም የኦነግ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ግድያ ነጻ ምርመራ እንዲድረግበት እየጠየቁ ሲሆን... ዝርዝሩን ከድረ ገጻችን https://addismaleda.com/archives/36451 ይመልከቱ
———