Get Mystery Box with random crypto!

የጅቡቲ ጎርፍ!... በጅቡቲ ደቡባዊ ክፍል በሚገኘው እና በልበላ በተባለው አካባቢ ለሊቱን በጣለ | Muktarovich Ousmanova

የጅቡቲ ጎርፍ!...

በጅቡቲ ደቡባዊ ክፍል በሚገኘው እና በልበላ በተባለው አካባቢ ለሊቱን በጣለው ዶፍ ዝናብ የጎርፍ መጥለቅለቅ በማስከተለሰ በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ።
የመንገዶቹ መጎደት በጂቡቲ ወደብ ደ ኢትዮጵያ በሚመጡ መኪኖች ላይ ችግር ሊፈጥር ይችላል፣ ተብሏል።